ኡማው ጠንካራ ነው
በዑማው ላይ የመጣች
አንዲት ነቀዝ ተፈጥራ፣
ሕዝቡን ልታፋጀው
በአይሁድ ተቀጥራ፣
ያ ሙአሚን ሕዝብ
በኩፋር ልትመራ።
ነቀዝዋ ቸኩላ ገባች
ከሙስሊም ዘንዳ ፣
ጉድ ልታበስር
ያውም በአቂዳ።
የነብዩ(ሰዓወ) መልአክት
በቅቶን ሳንፈፅመው፣
አንዱ ሼህ ተነስቶ
መርቡን ሊንደው።
የሙአሚኖች ጩሀት ቀለጠ ተስፋፋ፣
ይህን የአቂዳ ፀር ከአገር ሊያጠፋ።
በገዛ ዲናችን ገብተው ሊዞልሙን፣
የክህደት ልፈፋ ቀረርቶ ሊያሰሙን።
የኛ መሪያችን ነብዩ ሙሐመድ ፣
ሰላትና ሰላም በአርሳቸው ይውረድ።
አንዴ ብርሃን ናቸው ለሁሉም የበቁ፣
አላህ ያላቃቸው ሽርክን የናቁ
ያስጠነቀቁ ።
የአንድነት ገመድ በተውሂድ ጠንክሮ ፣
ይኖራል አንጂ ከኩፋር ተቃቅሮ ።
የጠራ አቂዳችን የአላህ ዋህደንያ ፣
የፍቅራችን ምልክት ሆኖን መለያ።
ታሪክ አገላብጠህ ብትመረምር አውቀት ፣
እስላም ሰላም አንጂ አንዳልሆነ ጥፋት።
ጥፋትማ ተገባ ለነዝያ ለካዱ፣
ኩራት በልባቸው ይዘው ለሚሄዱ ።
ኢምራን ሃሩን።።
ሰኔ 3/2005 ዓል
በዑማው ላይ የመጣች
አንዲት ነቀዝ ተፈጥራ፣
ሕዝቡን ልታፋጀው
በአይሁድ ተቀጥራ፣
ያ ሙአሚን ሕዝብ
በኩፋር ልትመራ።
ነቀዝዋ ቸኩላ ገባች
ከሙስሊም ዘንዳ ፣
ጉድ ልታበስር
ያውም በአቂዳ።
የነብዩ(ሰዓወ) መልአክት
በቅቶን ሳንፈፅመው፣
አንዱ ሼህ ተነስቶ
መርቡን ሊንደው።
የሙአሚኖች ጩሀት ቀለጠ ተስፋፋ፣
ይህን የአቂዳ ፀር ከአገር ሊያጠፋ።
በገዛ ዲናችን ገብተው ሊዞልሙን፣
የክህደት ልፈፋ ቀረርቶ ሊያሰሙን።
የኛ መሪያችን ነብዩ ሙሐመድ ፣
ሰላትና ሰላም በአርሳቸው ይውረድ።
አንዴ ብርሃን ናቸው ለሁሉም የበቁ፣
አላህ ያላቃቸው ሽርክን የናቁ
ያስጠነቀቁ ።
የአንድነት ገመድ በተውሂድ ጠንክሮ ፣
ይኖራል አንጂ ከኩፋር ተቃቅሮ ።
የጠራ አቂዳችን የአላህ ዋህደንያ ፣
የፍቅራችን ምልክት ሆኖን መለያ።
ታሪክ አገላብጠህ ብትመረምር አውቀት ፣
እስላም ሰላም አንጂ አንዳልሆነ ጥፋት።
ጥፋትማ ተገባ ለነዝያ ለካዱ፣
ኩራት በልባቸው ይዘው ለሚሄዱ ።
ኢምራን ሃሩን።።
ሰኔ 3/2005 ዓል
No comments:
Post a Comment