እንዴት ልንገራቸው?
የዑማው አስትንፋስ በዳአዋ የደረሰ፣
የሙናፍቅ ቀልቡ በዳአዋው የራሰ ፣
አንዴት ነው ነገሩ ሰውን የመፈረጅ
እያብጠለጠሉ ማስነገር አንደአዋጅ።
የአላህ ቁዋውን ባታውቁት ነው እንጅ።
የኛ ኡስታዞችማ ያበራሉ እንደኮከብ፣
በሀበሻ ምድር ተውህድን ሲታሰብ ።
እነኛ ያመኑት ሽርክን ተገን አርገው፣
ቢደአ ሊያንግሱ ሌትተቀን ተግተው፣
ተመለሱ ባዶ አንገታቸው ደፍተው።
ብትነቁ በተሻለ ሰው ማክፈር ትታቹ፣
አንዴት ተረሳቹ ሟች መሆናቹ፣
ስሙ እንጂ አናንተ ተውሂድ የማታውቁ፣
ወይ አስተንትናቹ በቁርዓን አትነቁ ።
አቡኪ አቡኪ የኛ አምራችን፣
ሁሌም ትኖራለህ በንፁህ ልባችን።
ሰኔ 8/2005 ዓል ኢምራን የህያ
የዑማው አስትንፋስ በዳአዋ የደረሰ፣
የሙናፍቅ ቀልቡ በዳአዋው የራሰ ፣
አንዴት ነው ነገሩ ሰውን የመፈረጅ
እያብጠለጠሉ ማስነገር አንደአዋጅ።
የአላህ ቁዋውን ባታውቁት ነው እንጅ።
የኛ ኡስታዞችማ ያበራሉ እንደኮከብ፣
በሀበሻ ምድር ተውህድን ሲታሰብ ።
እነኛ ያመኑት ሽርክን ተገን አርገው፣
ቢደአ ሊያንግሱ ሌትተቀን ተግተው፣
ተመለሱ ባዶ አንገታቸው ደፍተው።
ብትነቁ በተሻለ ሰው ማክፈር ትታቹ፣
አንዴት ተረሳቹ ሟች መሆናቹ፣
ስሙ እንጂ አናንተ ተውሂድ የማታውቁ፣
ወይ አስተንትናቹ በቁርዓን አትነቁ ።
አቡኪ አቡኪ የኛ አምራችን፣
ሁሌም ትኖራለህ በንፁህ ልባችን።
ሰኔ 8/2005 ዓል ኢምራን የህያ
No comments:
Post a Comment