Pages

Friday, 17 May 2013




































 ማላላ ዩሳፍዛል የተወለደችው በ 12 ጅጁላይ 1997 በ ፓኪስታን ነው።የ ምትታወቀውም ለራሷና ባካባቢዋ ላሉት ሴት ልጃገረዶች መብት በመሟገት ነው። በተለይ ከታሊባን አማፅያን ጋር በገጠመችው አሰጣ ገባ ና ባጋጠማት ችግር የዓለም ሁሉ ቀልብ የገዛች ነች።በዚህም ወቅት በወጣትነቷ የሰላም ኖቤል ያገኘች ታሪካዊት ሆናለች።




No comments:

Post a Comment