Pages

Monday, 17 June 2013

በትናንትና አለት ባለሁበት ካምፓስ በሙስሊም ተማሪዎች የተዘጋጀ የሰደቃ ፕሮግራም ነበር።በጣም ደስ ይል ነበር።የወስያ ፕሮግራምም ነበር።ወላ በፍቅር ነው ያሳለፍነው።ኣንድነታችን ኣጠናክረን የሚፋቀር ሙስሊም ማፍራት እንድቻል የበኩላችን ለማበርከት ነው።አንድ ኣላህ።ኣንድ እምነት።ይዘን እንዘልቃለን።ለመብታችን ደግሞ በጋራ እንቆማለን።

No comments:

Post a Comment