Pages

Monday, 10 June 2013

አብሽሩ
አናንተ ሙስሊሞች ፍቅር የሆናችሁ ፣
በነብዩ (ሰአወ) መሃባ ለተሳሰራችሁ ፣
አንደምን  ናችሁ።
ሁሉንም ስናውቀው አንደ ተጎዳን ፣
ሰብር አስቀድመን አዚህ ደረስን።
አላህ ልፈትነን ይሆናል ያመጣው፣
 

No comments:

Post a Comment