አህባሽ ተነቃበት
በ አሜሪካ ና በ እስራኢል ሽብርተኝነት ለመዋጋት ሲባል የተመሰረተው ኣህባሽ ኑፋቄ ኣገራችን ገብቶ መበጥበጥ ከጀመረ ቆየ።ኢሃዲግ ህዝቡን ረግጦ ለመግዛት እንዲመቸው በሃይማኖት ጣልቃ በመግባት ጠንካራ ሙስሊሞችን ኣጥፍቶ እነዚህ(አህባሽ)ለማስተማር(ለማጥመቅ) ጀመረ።ከንቱ ሙከራ። ለሃይማኖት መቆርቆረ የማያውቁት(ጫት ከመቃም በስተቀር)መብታቸው እንኳን ማስከበር መቻል ቀርቶ ለመብታቸው የሚታገሉ ሙስሊሞችን የሚንቁ ናቸው።ማንም ኢስላምን በመጥፎ እንዲነካ ኣንፈቅድም።በሃገራችን ማግኘት ያለብን መብት ሁሉ እንተይቃለን።ማንም አሸባሪ ወዘተ ቢል ኣንሰማውም።በመብት ቀልድ የለም የአጼዎቹ በደል ይበቃናል።ኢትዮፕያ ዉስጥ ሙስሊሞች ኢስላማዊ ጋዜጣ የላቸው፣ኢስላማዊ ትምህርት ቤት የላቸው፣ኢስላማዊ ሬድዮ የላቸው፣ኢስላማዊ ብሎግ የላቸው።ይህ ሁሉ የመንግስታችን የእኩልነት ጩሀት የወለደው ብሶት ነው።

No comments:
Post a Comment