የአላህ ወዳጆች አነማን ናቸው?
መልስ፣ የ አላህ ወዳጆች ጥንቁቆችና መልካም መሪዎች ናቸው።አላህ በአጅጉ የሚፈሩና ከኃጢአት የራቁና ከወንጀል የተጠበቁ፣መልካም ስራዎችን ለሚፈፅም የሚጥሩ ፣ቁርአን ና ሱናን አጥብቀው የያዙ የ አላህ ባሮች ናቸው።

No comments:
Post a Comment