Pages

Monday, 6 May 2013

ሁሉም ይወቀው ፍቅር መለያዋ 
የበረሃ ንግስት የኛው ድሬዳዋ ። 



ሙቀት ገደለኝ ብዬ ሳማርር፣
ይክሰኝ የለም ወይ የሰዉ ፍቅር።
አቦ ዘና በላ የምን መደበር ነው፣
ዘላለም አትኖር መኖርህ አንዴ ነው።   

No comments:

Post a Comment