Pages

Friday, 17 May 2013

አንዳንድ የሥነፅሁፍ ቃላት 
1 "ፖየቲካ " የሚለው ቃል ከግሪክ የመጣ ነው።ይህም ማለት ስለ ልቦለድ ድርሰትና ስለ ሥነፅሁፍ የቀረበ ሳይንሳዊ ጥናት ነው።
2  "ሊሪክ" ሊራ ከሚለው ከጥንታዊ የግሪክ ቁዋንቁዋ የመጣ ነው።"ሊራ"ጥንታዊ የ ግሪክ የሙዚቃ መሳርያ ሲሆን በዚህ የሙዚቃ መሳርያ በመታጀብ ግጥሞች ይደረደርባቸዋል።ሊርክ  ከሶስቱ የስነፅሁፍ ክፍሎች አንዱ ነው።

No comments:

Post a Comment