" ሀ ያልወለደው"
ጎደሎ ሃሳቦች---
ተዳግመው ካልታዩ
ጭብጣቸው ህመም
ከሠው አያዋዩ ---
ጥበብም አንዲህ ነች
ለባዶ ጠቢብ---
ጥለት የለሽ ገላ
ሽፋን ነጠብጣብ:::
ዳሩ ግን ይሻላል።
ይበጃል።
ያ ጥበበኛ---
በመስማት የኖረ
የ ታሪ ሙረኛ---
ደደብ---
---ደንቆሮ ጆሮ
የማይረባ---
---መሃይብ ከበሮ
ከ"ሃ " ጥርብ ያልሆነ---
ከ"ዋ" የቀመረ!
ልቡንና ልቦናውን
ነጣጥሎ ያልኖረ!
ብዙ ያስተምራል።
ልቆ ያስተውላል።
ጠጋ ብለው ቢያዩት አላውቅምን ያውቃል።
የ ምስራቁ ሠገል (ማሴ ) 08/08/2005 ዓም
ጎደሎ ሃሳቦች---
ተዳግመው ካልታዩ
ጭብጣቸው ህመም
ከሠው አያዋዩ ---
ጥበብም አንዲህ ነች
ለባዶ ጠቢብ---
ጥለት የለሽ ገላ
ሽፋን ነጠብጣብ:::
ዳሩ ግን ይሻላል።
ይበጃል።
ያ ጥበበኛ---
በመስማት የኖረ
የ ታሪ ሙረኛ---
ደደብ---
---ደንቆሮ ጆሮ
የማይረባ---
---መሃይብ ከበሮ
ከ"ሃ " ጥርብ ያልሆነ---
ከ"ዋ" የቀመረ!
ልቡንና ልቦናውን
ነጣጥሎ ያልኖረ!
ብዙ ያስተምራል።
ልቆ ያስተውላል።
ጠጋ ብለው ቢያዩት አላውቅምን ያውቃል።
የ ምስራቁ ሠገል (ማሴ ) 08/08/2005 ዓም
yamral mase betam arif gitim abo sitm
ReplyDelete