Pages

Thursday, 11 April 2013

መኖ ር  ደግ 
ማንም  አይቀራትም የመጨረሻ ጉዞ ፣
የሌለው  ባዶውን  ያለው ስንቁ ይዞ ፣
ታድያ ምነው ከፋ የሰው ጭካኔው ፣
በራስ ወዳድነት መረጠ ኩነኔው ፣
ነፍሳችን አርካታ አግኝታ ምትኖረው፣
በማስመሰል ሳይሆን ባለን ምግባር ነው፣
ፈጣሪ ሲወደን ቀበቶን ጥበቡ፣
አኛ ግን አቅቶን አርቆ ማሰቡ ፣
ጥመት ላይ ወደቅን ገንዘብ ገንዘብ ብለን ፣
ሰጥቶ በመቀበል መኖር አየቻልን ።
  

No comments:

Post a Comment