Tuesday, 30 April 2013
Monday, 29 April 2013
Friday, 26 April 2013
Monday, 22 April 2013
Saturday, 20 April 2013
የኄኖክ እልፍኝ HENOK'S PAD: እግር እንይ! (ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን)
የኄኖክ እልፍኝ HENOK'S PAD: እግር እንይ! (ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን): poem in pdf እግር እንይ! (ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን) አርቀን ማስተዋል ማለት፣ የኛን ሥልጣኔ ድልድይ እግር ማየት ነው ብለዋል፣ እስቲ እንግዲህ እግር እንይ! ያባቶ...
Friday, 19 April 2013
አዎንታዊ ስብአና ለማጎልበት የሚወሰዱ 25 አርምጃዎች
1-ኃላፊነት መቀበል "ኃላፊነት ልሸከማቸው የሚችል ጫንቃ ወዳለው ሰው ያመራሉ ።"
"የሃያልነት ዋጋው ኃላፊነት ነው ።"
2-አሳቢነት ማሳየት
3-"አሸንፋለሁ -አናንተም አሸንፉ >ማሰብ ።
4-ቃላትን በጥንቃቄ መምረጥ
5-አለመንቀፍና፣አለማማረር
6-ፈገግታና ፣ደግ መሆን
7-ለሌሎች ሰዎች ባህርይ አዎንታዊ ፍቺ መስጠት
8-ጥሩ አድማጭ መሆን
"የተከፈተ ልብ ብቸኛ አሳማኝ ምልክት የተከፈተ ጆሮ ነው ።"
9-ከፍተኛ ጉጉት
"የትኛውም ታላቅ ነገር ያለ ከፍተኛ ጉጉት ተገኝቶ አያውቅም ።"
10-ትክክለኛ ና ልባዊ አድናቆት መግለፅ
1-ኃላፊነት መቀበል "ኃላፊነት ልሸከማቸው የሚችል ጫንቃ ወዳለው ሰው ያመራሉ ።"
"የሃያልነት ዋጋው ኃላፊነት ነው ።"
2-አሳቢነት ማሳየት
3-"አሸንፋለሁ -አናንተም አሸንፉ >ማሰብ ።
4-ቃላትን በጥንቃቄ መምረጥ
5-አለመንቀፍና፣አለማማረር
6-ፈገግታና ፣ደግ መሆን
7-ለሌሎች ሰዎች ባህርይ አዎንታዊ ፍቺ መስጠት
8-ጥሩ አድማጭ መሆን
"የተከፈተ ልብ ብቸኛ አሳማኝ ምልክት የተከፈተ ጆሮ ነው ።"
9-ከፍተኛ ጉጉት
"የትኛውም ታላቅ ነገር ያለ ከፍተኛ ጉጉት ተገኝቶ አያውቅም ።"
10-ትክክለኛ ና ልባዊ አድናቆት መግለፅ
ይቀጥላል
Wednesday, 17 April 2013
" ha yalweledew "
" ሀ ያልወለደው"
ጎደሎ ሃሳቦች---
ተዳግመው ካልታዩ
ጭብጣቸው ህመም
ከሠው አያዋዩ ---
ጥበብም አንዲህ ነች
ለባዶ ጠቢብ---
ጥለት የለሽ ገላ
ሽፋን ነጠብጣብ:::
ዳሩ ግን ይሻላል።
ይበጃል።
ያ ጥበበኛ---
በመስማት የኖረ
የ ታሪ ሙረኛ---
ደደብ---
---ደንቆሮ ጆሮ
የማይረባ---
---መሃይብ ከበሮ
ከ"ሃ " ጥርብ ያልሆነ---
ከ"ዋ" የቀመረ!
ልቡንና ልቦናውን
ነጣጥሎ ያልኖረ!
ብዙ ያስተምራል።
ልቆ ያስተውላል።
ጠጋ ብለው ቢያዩት አላውቅምን ያውቃል።
የ ምስራቁ ሠገል (ማሴ ) 08/08/2005 ዓም
ጎደሎ ሃሳቦች---
ተዳግመው ካልታዩ
ጭብጣቸው ህመም
ከሠው አያዋዩ ---
ጥበብም አንዲህ ነች
ለባዶ ጠቢብ---
ጥለት የለሽ ገላ
ሽፋን ነጠብጣብ:::
ዳሩ ግን ይሻላል።
ይበጃል።
ያ ጥበበኛ---
በመስማት የኖረ
የ ታሪ ሙረኛ---
ደደብ---
---ደንቆሮ ጆሮ
የማይረባ---
---መሃይብ ከበሮ
ከ"ሃ " ጥርብ ያልሆነ---
ከ"ዋ" የቀመረ!
ልቡንና ልቦናውን
ነጣጥሎ ያልኖረ!
ብዙ ያስተምራል።
ልቆ ያስተውላል።
ጠጋ ብለው ቢያዩት አላውቅምን ያውቃል።
የ ምስራቁ ሠገል (ማሴ ) 08/08/2005 ዓም
Subscribe to:
Posts (Atom)