Pages

Thursday, 2 January 2014

Saturday, June 2, 2012

አንድነታችን- “የዘመቻ ጥምቀተ አሕባሽ” ትልቁ ውጤት



በዑመር ረመዳን
የሰው ልጅ በመልክና በቁመና እንደሚለያየው ሁሉ በአመለካከትም ይለያያል፡፡ አብዛኛውም ሰው የየራሱን አመለካከት ይዞ መኖርን ይመርጣል፡፡ ነገር ግን ልዩነቱን እንደያዘ ከሌሎች ጋር በአንድነት መኖር ይችላል- የግሉን ለግሉ በማድረግ በጋራ ጉዳዮች ላይ አንድ በመሆን፡፡ በሌላ አነጋገር “በልዩነት ውስጥ አንድነትን በመፍጠር” ማለት ነው፡፡  
አንድነት (ህብረት) ውበት ነው፡፡ አንድነት ጥንካሬ ነው፡፡ አንድነት ሀይል ነው፡፡ ሰዎች በየአካባቢያቸው የሚከሰቱ ማህበራዊ ችግሮችን ለማስወገድ የሚችሉት አንድ ሁነው ሲንቀሳቀሱ ነው፡፡
“አንድነት” በኢስላም አይን ሲታይ ደግሞ ለጋራ ጥቅማችን የምናደርገው ትስስር ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዴታም ሆኖ ይገኛል፡፡ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ዓሊም ዶ/ር ጀይላን ኸድር ሚያዚያ 28/2004 ዓ.ል. በአየር ጤና አንሷር መስጂድ ተዘጋጅቶ በነበረው የአንድነትና የሰደቃ ፕሮግራም ላይ በአጽንኦት እንደተናገሩት “በቁርአን፣በሱንና እና በአላህ የአንድነት ገመድ መተሳሰር በኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ላይ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በዓለም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ የተደረገ ኢስላማዊ ደንብ ነው፡፡ ይሄን አስመልክቶ አላህ (ሱ.ወ.) በቁርዓኑ ሲናገር “ሁላችሁም በአላህ ገመድ ተሳሰሩ፣አትለያዩም” ብሎናል፡፡
አላህ ሱ.ወ. ዋጂብ (ግዴታ) ያደረገብን ኢስላማዊ አንድነት ለህይወታችን በርካታ ጥቅሞች አሉት፡፡ ነብዩ መሀመድ ሰ.ዐ.ወ. ሙስሊሞች ሊረዳዱና ሊተባበሩ እንደሚገባ በሐዲሳቸው ሲያስተምሩ እንዲህ ይላሉ፤
“አንድ ሙሰሊም ለሌላው ሙስሊም ወንድም ነው፡፡መጥፎ ሊተገብርበትና ለሌላ ወገን አሳልፎ ሊሰጠው አይገባም፡፡ የአንድ ሙስሊምን ጉዳይ ያሟላ፣አላህ የርሱን ጉዳይ ይሞላለታል፡፡ከአንድ ሙስሊም ላይ አንዳች ችግር ያነሳ፣አላህ በፍርዱ ቀን ችግሩን ያነሳለታል፡፡ አንድን ሙስሊም የጠበቀና የተከላከለ አላህ በፍርዱ ቀን እሱን ይጠብቀዋል፣ይከላከልለታል፡፡ ” (ቡኻሪ ዘግበውታል)
ካለመተባበር ወደ መተባበር
ከጥቂት አመታት በፊት በኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ዘንድ ሲታይ የነበረው መከፋፈልና መቆራቆስ ናላችንን አዙሮት ነበር፡፡ በጥቃቅንና ምክኒያቶች የሚፈጠሩ ሽኩቻዎች ሙስሊሞችን ሆድና ጀርባ እስከማድረግ ደርሰዋል፡፡ የመጅሊስ አመራር ተብለው የተሾሙብን “ሀጂዎች” እና “ሼኮች” ችግሩን ከማስወገድ ይልቅ እንደ እብድ ገላጋይ ዱላ እያቀበሉ ህዝበ ሙስሊሙን ሲያናቁሩት ነበር፡፡ ዘንድሮ ግን የባሰውን አመጡበን፡፡ “ህገ-መንግስት እናስተምራለን” በሚል ሰበብ ኢማሞችና ሙአዚኖቻችንን በስልጠና አዳራሾች ውስጥ እያጎሩ “እስከዛሬ የቆያችሁበት እስልምና የተበከለ ነው፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም ሸሀዳ በድጋሚ መያዝ አለባችሁ፡፡ ለዚህ ደግሞ ቅድመ ግዴታው “ኢብን ተይሚያህ ካፊር መሆኑን ማወጅ ነው”፤ የሚል ሰበካ ጀመሩ፡፡ ይሄኔ ግን ህዝበ ሙስሊሙ “በቃኝ!” አለ፡፡ “እንዲያውም እስከዛሬ በጫንቃችን ላይ ለጨፈራችሁት በህግ መጠየቅ አለባችሁ” የሚል ድምጽ አሰማ፡፡ “አሽሻዕቡ ዩሪዱ ኢስቃጠል መጅሊስ!” በሚል መፈክር ዙሪያ ተሰለፈ፡፡  
“እሳት ቢያንቀላፋ ገለባ ጎበኘው ነው!” ነገሩ፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ ለረጅም ጊዜ በራሱ ተቋም ላይ የሚምነሸነሹትን የመጅሊስ አመራሮች አይቶ እንዳላየ ቢያሳልፋቸውም “ዘመቻ ጥምቀተ አሕባሽ”ን (Ahbashism Campaign) ግን ሊያስተናግድላቸው አልቻለም፡፡ ለወትሮው በየምክንያቱ ሲናቆር የነበረው ሁሉ “ዘመቻ ጥምቀተ አሕባሽ”ን ለማክሸፍ በአንድነት ተሰልፏል፡፡ ሙስሊሞችን በተበከለ ፍልስፍና ለማጥመቅ የተወጠነውንም “ይሁዲ ሰራሽ” እቅድ አከሸፏል (ያልተቋጩ ጉዳዮች ቢኖሩም እንኳ)፡፡ የአንድነትን ውጤት በተግባር አሳይቷል፡፡ የህብረት ጥቅምንም በተጨባጭ አስመሰክሯል፡፡  አል-ሓምዱሊላህ!!
የአንድነታችን መሰረቶች
በሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት የሚያዚያ ወር እትም ላይ አቡ ሃቅ የተባሉ ወንድማችን “ቀጣይ ፈተናዎቻችንና የመፍትሄዎቻችን ቁልፎች ” በሚል ርእስ በጻፉት መጣጥፍ የአንድነትን አስፈላጊነት ሲያትቱ እንዲህ ብለው ነበር፡፡
“ለምንድነው አንድነት የሚያስፈልገን? የሚል ጥያቄ ሲነሳ ሶስት ነገሮችን ለማቅረብ እወዳለሁ፡፡
አንደኛ፡- የአላህ ትዕዛዝ ስለሆነ! ቁርኣን “በአላህ ገመድ አንድ ሆናችሁ ተያያዙ፣እንዳትለያዩ” ይላል፡፡ ይህን የአንድነት ስሜት አጠናክረን እንድንይዝ አላህ ስለሚያዘን የአላህን ትዕዛዝ መፈጸምም ጭምር ነው፡፡
ሁለተኛ፡- በአንድ መንግስታዊ መዋቅር ውስጥ የኖርን ሰዎች ተመሳሳይ የሆኑ ታሪኮችን አሳልፈናል፡፡ ተመሳሳይ የሆኑ ገድሎችን ሰርተናል፡፡ ተመሳሳይ የሆኑ ጭቆናዎችንም አሳልፈናል፡፡ በአሁኑ ጊዜም ተመሳሳይ በሆነ ፖለቲካዊ ሁኔታ ውስጥ እየኖርን ነው፡፡ ለወደፊትም ተመሳሳይ የሆኑ ባህላዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊና ማህበራዊ ሁኔታዎችን እንጋራለን፡፡ ስለዚህ በጣም የተያያዝንና የተጣመርን ነን፡፡ አንዳችን ላይ የሚደርሰው ችግር በሌላው ላይ የሚፈጥረው ተጽዕኖ ቀላል ባለመሆኑ የሚያስተሳስሩን ገመዶች ጠንካራ ናቸው፡፡ ስለዚህ መብታችን ሲጣስ በጋራ መቆም የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ግዴታ ይሆናል፡፡
ሶስተኛ፡- በአንዳንድ አካባቢዎች አነስተኛ ሆነው የሚኖሩ ሙስሊሞች አሉ፡፡ ለነዚያ ሙስሊሞችም ድምጻችንን ለማሰማት እንድንችል አንድ መሆናችን ወሳኝነት አለው፡፡ ሁላችንም በአንድነት ተጋግዘን የሚደርስባቸውን ጭቆና ለማስወገድ ካልጣርን በሌላ ማህበረሰብ ተውጠው በበደልና ጭቆና ውስጥ ይሰነብታሉ ማለት ነው፡፡”
የትግላችን ዋነኛ ውጤት
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ባለፉት አስር ወራት ሲያስተጋቧቸው የነበሩት “የአህባሽን የተጣመመ አስተምህሮት አንፈልግም ፣ያልመረጥናቸው የመጅሊስ ባለስልጣናት አይወክሉንም” የሚሉ መፈክሮችና እምነትን በነጻነት የማራመድ መብት ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ ምላሽ ባያገኙም በታሪክ ማህደር ላይ ሊሰፍር የሚገባ አንድ አቢይ ቁም ነገር አስመዝግበዋል፡፡ ይህም አንድነታቸውን ለማጠናከር መቻላቸው ነው፡፡ በዚህም የሙስሊሙን ህብረት እንደ ጦር የሚፈሩ ሀይሎች ካስቀመጡላቸው ወጥመድ ውስጥ በመግባት ይፈጥሩት ከነበረው ከፍተኛ የመፈረካከስ አደጋ ለማምለጥ ችለዋል!፡፡ በሌላ በኩል አሁን የተፈጠረው ህብረት መጪው የኢትዮጵያ ሙስሊም ትውልድ (generation) በጤናማ መሰረት ላይ የተገነባ ይሆን ዘንድ የመነሻ ግብአት ሊሆን ይችላል የሚል ተስፋን ያሳድራል፡፡
ለነገም ቢሆን-አንድነት
ዛሬ በኢስላም ላይ የተጋረጠው አደጋ አቀራርቦናል፡፡ “ከአክራሪነት የጸዳ መንገድ ነው” ተብሎ በአሜሪካ፤ ጽዮናዊያን፤ ፌዴራል ጉዳዮች ወዘተ... የተጨበጨበለት የ“አሕባሽ” ፈተና የማንቂያ ጥሪ ሆኖልን አንድነታችንን የሙጥኝ ብለናል፡፡ ነገስ? ወደ ድሮው ሽኩቻና ግለኝነት ልንመለስ ነው? “ውሃ ሊቋጥሩ” በማይችሉ ሰበባ ሰበቦች እያተፋጨን ህብረታችንን ልናበላሸው ነው? አንድነት የሚያስፈልገው በመከራና ጭንቅ ጊዜያት ብቻ ነው?
አይሆንም ያ ጀመዓ! ኢስላም ምን ጊዜም ቢሆን በአንድነት ያዛል፡፡ ዛሬ ተአምራዊ ውጤት ያሳየንበትን ህብረት ነገም ቢሆን መቀጠል አለብን፡፡ የኢስላም ጠላቶችን ፋታ የነሳንበት አንድነታችን ዘላቂ እንዲሆንልን እስከመጨረሻው መጣር አለብን፡፡
“ዘመቻ ጥምቀተ አሕባሽ” በተሰኘው ክፉ ውጥን ጽዮናዊያን የፈበረኩት የአሕባሽ ፍልስፍና በኛ ላይ እንዲሞከር የተፈረደብን ሕብረታችንን ባለማጥበቃችን ነው፡፡ አሁን ፈተናውን ለመቋቋም የቻልነው ደግሞ አንድ በመሆናችን ነው፡፡ ስለዚህ በከባድ ጥረትና መስዋእትነት የገነባነውን ህብረት መንከባከብ አለብን፡፡ ፈጣሪያችን አላህ (ሱ.ወ) እርዳታውን የሚለግሰን አንድነታችንን ካጠበቅን ብቻ ነውና፡፡ ማን ያውቃል?  አላህ (ሱ.ወ) አህባሽ የተባለውን የጥመት ቡድን ወደ ኢትዮጵያ የላከበት ዋነኛ ምክንያት ኢስላማዊ አንድነት በውስጡ ያዘለውን ከባድ መልእክት ለኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ማስተማር ቢሆንስ?
አላህ ከኛ ጋር ይሁን!... ያ ኢስላማዊ አላህ አንድነታችንን ጠብቅን!... አሚን... 

Saturday, 28 December 2013



Introduction
We've met this individual before somewhere, and he's running a very slick operation on the tube. We even had to commend him for his slickness, because it is very professional - when you are out to swindle, it simply has to be, there is no other choice. As most people's attention spans have dwindled to literally minutes and seeking knowledge for them has become reduced to watching byte-sized vids on the tube (because reading and studying books is so excruciatingly painful and boring), the situation is ripe for individuals such as this one to come along and play the pied-piper. Citing isolated, decontextualized statements of the Scholars or brandishing their phraseology whilst concealing the reality of what these scholars meant by it is the method by which this individual and countless others deceive and misguide the people away from the Prophetic Sunnah and instead to the misguided innovations they have entered into the religion. He is holding up the book of Imaam al-Nawawi, (تهذيب الأسماء واللغات) and is impressing upon the byte-sized deen-learner how Imam al-Nawawi, allegedly, is sanctioning the innovations (in worship) that he and his likes spread amongst the Ummah. The reality is not as simple as he makes it out to be and is in fact otherwise, and we will address this matter, by Allaah's permission in this article.
Revision of the Basics
So far we have established that whenever the term "praiseworthy innovation" (البدعة المحمودة) and "good innovation" (البدعة الحسنة) is used in the language of certain scholars, they are using it purely in its linguistic sense (not Shariah sense). This we established from Ibn Hajar (see here) and also Ibn Rajab (see quote in this article). Further, we established that by inspecting and examining the actual examples given by those who categorize innovation (البدعة) into obligatory (الواجب), recommended (المندوب) and permissible (المباح), it is very clear that they are in fact speaking of either a) something that is not an innovation in the Shariah sense at all (e.g. tarawih prayer in congregation in Ramadan in the mosque) or b) something that comes under the topic of al-maslahah al-mursalah, a matter of broad public interest by which specified Shariah goals are served and by which the five necessities (religion, life, intellect, wealth and lineage) are preserved (see this article for understanding and this article for illustrative examples given by al-Izz bin Abd al-Salam to show what he actually intended). This is where schools, hospices, teaching Arabic grammar and so on enter into as explained by the Scholars who speak of innovation (bidah) having classifications. If you have got all of that in the bag, then grab your stick, join us, and lets collectively give this doubt (of the Innovators) a pounding and send it back from where it came ...
Understanding the Deceptive Tactics Of These Innovators
In order to understand how these people are operating we need to know that those scholars whose words they are employing (al-Nawawi, al-Izz bin Abd al-Salam, Ibn Hajar etc.) have two types of statements:
  1. The first type: A mere mention of bidah being either "praiseworthy innovation" (البدعة المحمودة) or "blameworthy innovation" (البدعة المذمومة) or bidah being of categories such as obligatory (الواجب), recommended (المندوب) and permissible (المباح) but without any further elaboration and giving of illustrative examples, because within the context in which they are writing, they are only intending to make a quick hint or reference to the matter.
  2. The second type: A mention of those phrases and terms but this time with full elaboration and illustrative examples which reveal their intent and which show exactly what their objective is in using these terms and classifications.
Examples of each of these types will be clear as we progress in this article, but the trick and deception of the Innovators is that they will gather together as many statements as they can from the first type, or selectively quote parts from the second type, and then present them to the people and subsequently make very general statements like, (هذا ما عليه كبار العلماء وهذا ما نحن عليه), "This is what the Major Scholars are upon and this is what we are upon." So your byte-sized deen learner only gets a surface-level, shallow understanding and has only learned terms and phrases yet is none the wiser about what these Scholars really intend by the use of these terms and classifications. All he knows is that the scholars used these terms and made these classifications, but any mention of them has been stripped of the explanation, meaning and illustrative exemplification. And even those quotes which may have added elaboration have been decontextualized by removal of the appropriate information which provides all the details as to what is really intended. The swindler is therefore able to lead the intended target audience into thinking that innovating into the matters of worship to bring oneself closer to Allaah is perfectly legitimate and sanctioned by these scholars, and that this is, allegedly, "what the Major scholars are upon." So the fraud is complete, having been executed to perfection with the slick presentation, and the deceiver is free to move on to the next swindle.
Practical Illustration of the Academic Fraud
The deceptive individual pictured earlier has posted a few videos and in each of them he has cited a quote from al-Nawawi from the same place in one of his books (تهذيب الأسماء واللغات). Al-Nawawi is discussing the entry (بدع) and he does actually elaborate upon it in detail, but this crooked Habashite Sufi pictured above eliminated the part where al-Nawawi explains the intent behind the classification (through a full citation from al-Izz bin Abd al-Salam). Each quote that we bring below is the subject of a separate video created by these people. Their intent is to isolate each of the general statements that offer no detail or explanation as to the intent and purpose behind the classification of these scholars so that the intended audience thinks "how numerous are these statements that legitimize innovation" when they see all these individual videos. So lets now analyze those isolated statements that are used as part of the bait.
1st Statement of Imam al-Nawawi from Tahdhib al-Asmaa wal-Lughaat
The first quote from al-Nawawi is from his book (تهذيب الأسماء واللغات), Idarah al-Tibaa'ah al-Muniriyyah, (3/22), and this is presented in its own short video on the tube:
البدعة بكسر الباء في الشرع هي إحداث ما لم يكن في عهد رسول الله وهي منقسمة إلى حسنة وقبيحة
Al-Bidah, with a kasrah on the letter baa, in the Shariah it is the introduction (invention) of that which is not found in the era of the Messenger of Allaah, and it is divided into [that which is] good and [that which is] repugnant.
So this quote is isolated like this and presented and a person thinks, "Hey, yes they are right, there is "good bidah" in the religion," but little does the person know what exactly al-Nawawi (and others) intend by this phrase - that part is kept hidden.
2nd Statement of Imam al-Nawawi from Tahdhib al-Asmaa wal-Lughaat
In another separate video, from the same location as above, this next passage is quoted from al-Nawawi:
قال الشيخ الإمام المجمع على إمامته وجلالته وتمكنه في أنواع العلوم وبراعته أبو محمد عبد العزيز بن عبد السلام رحمه الله ورضي عنه في آخر كتاب القواعد : البدعة منقسمة إلى واجبة ومحرمة ومندوبة ومكروهة ومباحة، والطريق في ذلك أن تعرض البدعة على قواعد الشريعة فإن دخلت في قواعد الإيجاب فهي واجبة أو في قواعد التحريم فمحرمة أو الندب فمندوبة أو في المكروه فمكروهة أو المباح فمباحة
The Shaykh, the Imaam whose leadership, lofty stature, and proficiency and skill in a variety of sciences is agreed upon, Abu Muhammad Abd al-Aziz bin Abd al-Asalam (rahimahullaah wa radiya anhu) said, at the end of his book, al-Qawa'id:
Innovation is divided into obligatory (waajibah), unlawful (muharramah), recommended (makruhah), disliked (makruhah) and permitted (mubaahah), and the way to knowing that is to view the innovation in light of the Shariah principles, and so if it enters into the principles of obligation, then it is obligatory, or [if it enters into] the principles of unlawfulness, then it is unlawful, or if recommended, then recommended, or if [its falls into] the disliked, then disliked, or the permitted, then permitted.
This is the well known statement of al-Izz bin Abd al-Salaam which has been quoted from him by other authorities such as Ibn Hajar in al-Fath, and al-Shatibi also quotes it (and proceeds to refute it and show that it is itself an innovation having no proof).
3rd Statement of Imam al-Nawawi from Tahdhib al-Asmaa wal-Lughaat
Then in a separate video another section of this passage from al-Nawawi is isolated and presented, and this time it is al-Nawawi's citation of the statement of al-Shafi'i through al-Bayhaqi:
وروى البيهقي بإسناده في مناقب الشافعي عن الشافعي رضي الله عنه قال : المحدثات من الأمور ضربان، أحدهما ما أُحدث مما يخالف كتابا أو سنة أو أثرا أو اجماعا فهذه البدعة الضلالة، والثانية ما أحدث من الخير لا خلاف فيه لواحد من العلماء وهذه محدثة غير مذمومة، وقد قال عمر رضي الله عنة في قيام شهر رمضان: نعمتُ البدعة هذه، يعني أنها محدثة لم تكن
Al-Bayhaqi reports with his chain in Manaqib al-Shafi'i from al-Shafi'i (radiallaahu anhu) that he said:
Newly-invented matters are of two types: The first of them is what opposes [something from] the Book, or [something from] the Sunnah, or a narration [from the Companions], or [a matter of] consensus, this is the misguided innovation. And the second is what has been introduced of goodness and there is not a single scholar who opposes it. This is newly-introduced yet not blameworthy and Umar (radiallaahu anhu) had said about the qiyam (al-layl) in the month of Ramadan, "What an excellent innovation this is," meaning, that it is newly-introduced and was not previously done.
We have already addressed this quote in the article on the statements of al-Shafi'i (see here) so please refer to that. However, it is clear that al-Shafi'i's words are in relation to bidah from a purely linguistic meaning and this is very clear from what he says at the very end when he quotes the saying of Umar and then says, (يعني أنها محدثة لم تكن), "meaning, that it is newly-introduced and was not previously done..." and al-Shafi'i knows that this was in fact done by the Messenger (alayhis salam) but abandoned because he (alayhis salaam) feared it might become wajib (obligatory) upon his Ummah. So this act of worship has specific proof in the Sunnah, but its re-enactment is referred to by al-Shafi'i as "bidah" purely from a linguistic meaning and not a Shariah meaning, and this act does not have opposition to the Shariah, rather it is in perfect agreement with the Shariah, with the Prophetic Sunnah, in its foundations and details. Hence, it is not an innovation in the blameworthy sense.
All the above three quotes were all from the same section. But what was left out? Well lets go and take a look!
What Has Been Deliberately Omitted!
That's right, the most crucial part of it all, which actually explains the classifications that these Shafi'ite jurists were making use of, even thought it is right there, sandwiched between all those quotes you have read above, it is not presented and mostly kept from view. The reason is plainly obvious, because the game would be over and the fraud would be plain to see. We have already alluded to this elaboration by al-Izz bin Abd al-Salam in the articles dedicate to his statements (see Part 4 and opening of Part 5). Here is the full entry:

Tuesday, 22 October 2013

ደራሲ ነኝ  ካሰብክ
መልካም ጆሮ ፣ሰፊ ልብ ፣ደከመኝ የማይል የማወቅ ጉጉት ፣ዉል ያለው ስነ ምግባር ፣ከፍ ያለ የ ማስታወስ ችሎታ፣ሰፊና ልዩ የማንበብ ልምድ ፣ያለ አካላዊና አአምሮዓዊ  ብርታት ፣መጠናኝ አኔነት ፣ከሰዎች ጋር  ትውውቅ  ማብዛት ፣ቦታንና ጊዜ ን በውል የማወቅ ባህሪ ሊኖርህ ይገባል ።
                            (ጀምስ ሆልምስ )
 
“እንጠራጠረዋለን” አሉ
"በአዲስ አበባው ፍንዳታ የሞቱት ኢትዮጵያዊያን ናቸው"

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሩዋንዳ ሰፈር የደረሰውን ፍንዳታ አስመልክቶ ኢህአዴግ ያሰራጨውን ዜና የሚቃረኑ መረጃዎችና አስተያየቶች ቀረቡ። ለኢህአዴግ ቅርበት ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የድጋፍ አስተያየት ሲሰጡ ዶ/ር መረራ “አትፍቶ ጠፊ አጥፍቶ ይጠፋል እንጂ በሜዳ ዝም ብሎ አያጠፋም” ሲሉ ጥርጣሬ እንዳላቸው ተናግረዋል። የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ በፍንዳታው የሞቱት ኢትዮጵያውያን ናቸው ሲል ስም ገልጾ የኢህአዴግን ዜና አጠጥሎታል።

በፓርላማ አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ የጠየቁት ከኢህአዴግ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የሚታሙ ፓርቲዎች “የጸረ ሽብርተኞች አዋጅ ሊጠናከርና ሊጠብቅ ይገባል” ሲሉ ተደምጠዋል። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ያነጋገራቸው የኢራፓ፣ የኢሴዳፓ፣ ቅንጅትና አዲአን ተወካዮች በየተራ የኢህአዴግን ዜና የሚቃወሙና በጥርጣሬ የሚመለከቱትን አውግዘዋል። በወቅቱ የቴሌቪዥን ጣቢያውም አንድነትና የሰማያዊ ፓርቲ ጠርተውት በነበረው ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ “የጸረ ሽብርተኛነት አዋጅ ለሌላ ተግባር መዋሉን እንቃወማለን” በማለት የተቃውሞ ድምጻቸውን ሲያሰሙ በማሳየት ዜናውን ለማጀቢያነት ተጠቅሞበት ነበር።

በግል አስተያየታቸውን የተጠየቁት ዶ/ር መረራ ጉዲና በቴሌቪዥን መስኮት ቀርበው “ብዙዎች፣ እኔም ጓደኞቼም በጥርጣሬ ነው ያየነው” ሲሉ ከተቆረጠው ንግግራቸው ተደምጧል። ዶ/ር መረራ “አጥፍቶ ጠፊ አጥፍቶ ይጠፋል እንጂ በሜዳ ዝም ብሎ ራሱን አያጠፋም” ካሉ በኋላ “ስለዚህ እውነት ተደርጓል?” የሚለው ትልቁ ችግርና የጥርጣሬው መነሻ እንደሆነ አመልክተዋል።

ስለዚህ በሚል ድምዳሜ “ሰው አንዳንድ ጊዜ የኢትዮጵያ መንግስት ለራሱ ፖለቲካ ብሎ የሚያደርገው ያው የለመደው ስራ ነው” እንደሚል ዶ/ር መረራ በተቀነጨበው አስተያየታቸው ሲናገሩ ተሰምቷል። በተቃራኒ ከላይ በስም የተዘረዘሩት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማና የአልሸባብ ስጋት ላይ ያለች አገር በመሆኗ ኢህአዴግ ህዝብን የመጠበቅና ደህንነትን የማስጠበቅ አደራ ስላለበት እነሱን ጨምሮ እንዲጠብቃቸው ጥሪ አቅርበዋል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስሙ የሚነሳውና በታጣቂ ሃይሉ ፈርጣማነት የሚታወቀው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ  /ትህዴን/ በቦሌ ክፍለ ከተማ በቤት ውስጥ ፈነዳ በተባለው ፈንጂ ህይወታቸው እንዳለፈ የተገለጸው ሁለት የሶማሌ ዜጎች አይደሉም ሲል ከሁሉም ወገን የተሰራጨውን ዜና በዜሮ አጣፍቶታ። በፈንጂው የሞቱት ሁለት ሰዎች ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን ስማቸውም “ምክትል ኢንስፔክተር ሞላ መላኩ የተባሉ የፖሊስ አባልና አቶ ሞገስ አስቻለው የተባሉ ሲቪል ናቸው” ሲል የገለጸው ትህዴን የሟቾቹ ስም በመታወቂያ መረጋገጡን አመልክቷል።የመታወቂያውን ቅጂ ግን በገጹ አላተመም። ከአደጋው ጋር በተያያዘ በስፍራው ታይታችኋል በሚል በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን በመግለጽ የሶስት እስረኞችን ስም ይፋ ያደረገው ኦክቶበር 19 ቀን 2013 በራሱ ኦፊሳላዊ ድረገጽ ላይ ነው። ኢህአዴግም ቢሆን ሞቱ የተባሉትን ሰዎች ይህ ዜና እስከተጻፈበት ቀን ድረስ በሰነድ አስደግፎ አላቀረባቸውም።

በሌላ በኩል ኦክቶበር16 ለንባብ የበቃው ሪፖርተር ጋዜጣ ጥቅምት 3ቀን 2006ዓ.ም. በቦሌ ክፍለ ከተማ ሩዋንዳ ማዞሪያና ቦሌ ሚካኤል መግቢያ አካባቢ በቦምብ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው ሁለት ሶማሊያውያን ሽብርተኞች መሆናቸውን ማረጋገጡን፣ የፌዴራል ፖሊስ የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል ማስታወቁን ዘግቧል።

የአንድ ግለሰብ ሰርቪስ ቤት ተከራይተው ከነበሩት ሶማሊያውያኑ መካከል፣ አንደኛው ከ20ቀናት በላይ የቆየ ሲሆን፣ ሌላኛው ፍንዳታው ከመድረሱ ከሁለት ሰዓታት በፊት የደረሰ መሆኑን ግብረ ኃይሉ ማረጋገጡን ያመለከተው ሪፖርተር ሽብርተኛ የተባሉት ሶማሊያውያኑ ካፈነዱት ቦምብ በተጨማሪ መጠናቸው ያልተገለጸ ቦምቦችና አንድ ሽጉጥ ከሁለት ካርታ ጥይት ጋር መገኘቱን፣ የፈንጂ ማቀጣጠያና የአደጋ መከላከያ ጃኬቶች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያና ቀበቶዎች መገኘታቸውም ጠቁሟል፡፡ ከሶማሊያውያኑ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው የተባሉ ሦስት ተጠርጣሪዎችና የቤቱ አከራይ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተካሄባቸው መሆኑንም ግብረ ኃይሉ አክሏል በማለት ሪፖርተር ዘግቧል። አዲስ አድማስ በበኩሉ አልሸባብ ለጥቃቱ ሃላፊነት መውሰዱን አድራሻው አልተመዘገበ የትዊተር ማረጋገጫ በማመላከት ከዚህ በታች ያለውን ዜና አስነብቧል። ይቀጥላል ...
አንዴት ናቹ ጉዋደኞቼ ?አኔ ደህና ነኝ። አናንተም ደህና ሁኑልኝ።።ታድያ አንዳንጠፋፋ  በሉ ቻው ቻው

Monday, 17 June 2013

“አህባሽ” ሆይ! የሱስንዮስና የአጼ ዮሀንስ ዘመን አልፏል!

22 Sep
የኢትዮጵያ ታሪክ በጦርነትና በፍትጊያ የተሞላ ነው፡፡ ከነዚህ ጦርነቶች መካከል አብዛኛዎቹ በእብሪተኛ መሪዎች ቀስቃሽነት ነበር የተካሄዱት፡፡ ዓለም በስልጣኔና ጎዳና ወደ ፊት ሲገሰግስ የያኔዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎች ግን “እኔ አውቅልሀለሁ” በሚል ጀብደኝነታቸው ህዝቡን እርስ በራሱ ያጫርሱት ነበር፡፡ አንዳንድ መሪዎችማ ህዝቡ የቀድሞ እምነቱን ትቶ እነርሱ የመረጡለትን ጎዳና እንዲከተል ለማስገደድ ሲሉ ህዝቡን ከፍተኛ እልቂት ባስከተሉ ጦርነቶች ውስጥ ሲዘፍቁት ኖረዋል፡፡ ነገር ግን እነርሱ የፈለጉት ሃይማኖትን የማስቀየር ፖሊሲ አልተሳካላቸውም፡፡ ይህንንም በሁለት ምሳሌዎች መግለጽ ይቻላል፡፡
1. አጼ ሱስንዮስ (ከ1605-1632)፡- አጼ ሱስንዮስ ከምዕራብ አውሮፓ (ፖርቱጋልና እስፔን) በመጡት የካቶሊክ እምነት ሰባኪያን ተማርኮ ሃይማኖቱን ለወጠ፡፡ ሳይውል ሳያድርም በሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ካህናት፤ ቀሳውስትና መላው የክርስቲያን ህዝብ የኦርቶዶክስ ሃይማኖቱን ትቶ ወደ ካቶሊክ እምነት እንዲገባ አዋጅ አስነገረ፡፡ ህዝቡ ግን ትዕዛዙን “አልቀበልም!” አለ፡፡ በነገሩ የተናደደው አጼም ፍላጎቱን በሃይል ለመፈጸም ተነሳ፡፡ መላው ሰራዊቱን በክርስቲያኑ ህዝብ ላይ አዘመተ፡፡ ህዝቡም ከሱስንዮስ ሰራዊት ጋር ተጋፈጠ፡፡ በሀገሪቱ ላይ የጦርነት እሳት ነደደ፡፡ አጼ ሱስንዮስ ጀብደኝት ባሳወረው ወኔው በጦርነቱ ገፋበት፡፡ ለ27 አመታት በዘለቀው የስልጣን ዘመኑ ምንም ሳይሰራበት ሀገሪቷን በጦርነት እሳት ሲለበልባት ቆየ፡፡ እርሱ የለኮሰው እሳት የቆመው አጼው “አለም በቃኝ” ብሎ ወደ ገዳም ሲገባና ልጁ ፋሲል በአባቱ ቦታ ንጉስ ተብሎ ሲሾም ነው፡፡
(ይህ ምሳሌ የሚመለከተው ክርስቲያኖችን ነው፡፡ ቢሆንም ክርስቲያን ወገኖቻችን አሁን እኛን የገጠመን ፈተና በሱስንዮስ ዘመን ያጋጠማቸውን ፈተና ያህል ከባድ እንደሆነ እንዲረዱልን ስለምፈልግ በምሳሌነት ጠቅሼዋለሁ)፡፡
2. አጼ ዮሀንስ አራተኛ (ከ1870-1888)፡ አጼ ዮሀንስ “በአንድ ሀገር አንድ ሃይማኖት” በሚለው ፖሊሲያቸው ይታወቃሉ፡፡ ይህንን ፖሊሲ በስራ ላይ ለማዋል ሲሉ ከታናሻቸው ከምኒልክ ጋር እንኳ ተጣልተዋል (ምኒልክ ጥሩ ባይባሉም በሃይማኖት ፖሊሲያቸው ከዮሀንስ ይሻላሉ)፡፡
አጼ ዮሀንስ ፖሊሲያቸውን ለመተግበር ሲነሱ በቅድሚያ የመረጡት የወሎ ክፍለ ሀገርን ነው፡፡ በዚሁ መሰረትም ለብዙ ምዕተ አመታት እምነታቸውን አስጠብቀው የቆዩት የወሎ ሙስሊሞች በአንድ ወር ውስጥ ክርስትና ካልተነሱ በሰይፍ እንደሚቀጡ አዋጅ ተነገረ፡፡
ወላዋዩና ሹመት ፈላጊው (እንደ ራስ ሚካኤል አይነቱ) የአጼውን ትእዛዝ ለመፈጸም ተሸቀዳደመ፡፡ አብዛኛው ህዝብ ግን እስልምናን በምንም ዋጋ እንደማይለውጥ ለአጼው ቁርጡን ነገራቸው፡፡ በነገሩ የተናደዱት አጼ ዮሀንስ የሽብርና የጦርነት ጅራፋቸውን በወሎ ህዝብ ላይ መዘዙ፡፡ ሙስሊሙ ህዝብ በሼኽ ጠለሃ ጃዕፈር፤ በአብደላ ጪፍራ፤ በአባ ዋጠው እና በሌሎችም ሙጃሂዶች ዙሪያ በመሰለፍ እብሪተኛውን አጼ ተጋፈጠ፡፡ የአጼው ጥቃት እየባሰበት ሲሄድም ሙስሊሙ ህዝብ ለሃይማኖቱ ሲል ወደ ሀረር፤ ባሌ፤ ጅማ እና ጉራጌ ተሰደደ፡፡ ነገሩ አንጀቱን ያሳረረው ደግሞ ወደ ሱዳን እተሰደደ ከኢማም አህመድ አልማህዲ ጦር ጋር ተቀላቀለ፡፡ አጼው በጦርነት ፖሊሲያቸው ገፉበት፡፡ ሆኖም ጦርነቱ ሃይማኖትን ሊያስለውጥ አልቻልም፡፡ እንዲያውም የርሳቸው ህይወት እንዲቀጠፍ ምክንያት ሆነ፡፡
ከላይ የጠቀስናቸው ሁለት ምሳሌዎች በርካታ ቁምነገሮችን ያስተምሩናል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ እምነትን በግድ ለመጫን የሚደረግ ጥረት መጨረሻው ውድቀት እንደሆነ ተቀባይ አዕምሮ በደንብ ይገነዘባል፡፡  ዛሬ አለም በሰለጠነበትና ጭፍንነትና አጉል አክራሪነት አንድ እርምጃ እንኳበማያራምዱበት ዘመን አህባሾች “አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ” ሊሉን መጥተዋል፡፡ ከኋላቸው በሚገፋቸው ስውር እጅ (አሜሪካ) እየታገዙ የመጅሊስን ስልጣን በመቆጣጠራቸው ብቻ ድል የሚቀናቸው እየመሰላቸው ነው፡፡ ህዝቡ ግን “እስከዛሬ የተከለተላችሁት እምነት ስህተት ስለሆነ በአዲስ መልክ ወደ እስልምና ግቡ” ሊሉት የመጡ መሆናቸውን በደንብ ያውቃል፡፡ የዓለም ህዝብ የሚያምንባቸውንና ለሃይማኖታቸው ከልባቸው ሲሰሩ የቆዩትን ኡለማ “ካፊር ናቸው” እያሉ በመሳደባቸው ብቻ ልቡ ቆስሏል፡፡
ስለዚህ አህባሾች የመጅሊስን ስልጣን ቀርቶ የሀገሪቱን ስልጣን ሙሉ በሙሉ ቢቆጣጠሩ እንኳ የሚለውጡት አማኝ ያለ አይመስለኝም፡፡ ይህ ህዝብ አያቶቹ ከነ አጼ ዮሐንስ ጋር እየተጋፈጡ የጠበቁትን እስልምና በተራ ጮሌነት ያስረክባል ብለው ገምተው ከሆነ በህልም አለም ውስጥ ነው ያሉትና ህዝቡ ራሱ “ከህልማችሁ ንቁ!”ይላቸዋል፡፡ እውነታው ደግሞ በተግባር ይታያል፡፡
ድል የኢስላም ነው!! አላሁ አክበር!!

ahbash....Who is their Enemy? The “Wahhabiyya” or Islam itself?

20 Sep
Tracing to the background of its foundation and the inner interest of the group, I wondered why the “Ahbash” jama’a blaspheme and curse Sayyid Qutb, Rashid Rida, Jamaluudin Al-Afghani and their followers. I say this because in the teachings of these Islamic revivalists, you can’t see a direct clash with the tenets of Ahbashi’s interests (remember that Ahbash’s main interest is to protect their own version of Islam which is highly mixed with polytheism/shirk and superstition).  They don’t emphasize “Aqidah” or what nullifies one’s Aqidah. In their writings, they also don’t mention about “grave worshiping” to which the “Ahbash” are highly symphatic. It’s really confusing to know the reason. But as you study the Ahbashi’s inclination to the secularists and especially to the western governments, you would know the reason. I state it according to a minor study of mine.
For long years, the westerns were searching a group which marches against “Militant Islamism” (in the western words) from within Islam itself. They found that “Ahbash” is against the formation of Islamic state (in any form, be in a Caliphate form or an Islamic Republic). Further, they learned that “Ahbash” doesn’t allow Muslims to participate in politics and form a political party. They assed the case from different angles and they are satisfied when they realized the “Ahbash” objective is to form moderate Muslims who hold Islam to the minimum. That is, for Ahbash, it’s enough to say “great achievement” if they create a Muslim who hold his religion only for ceremonial purposes- for example a Muslims who goes to the mosque only on Jum’a/Friday and in Ramadan (you may understand this from Ahbash’s “Murji’a” behavior where they say “anyone who witness “Shahada” only once in his life time will go to “Jannah” even if he doesn’t do any good thing).
The westerns, as heard its emergence and approached it in Beirut in 1980- early 1990s, were very delighted by the stand of Ahbash. But it was hard for them to split it from Syria (Ahbash’s patron state at the time). Latter, as the Hezbollah was growing higher, Syria started to neglect Ahbash and turn its face to Hezbollah. So the poor Ahbash lost its ground and rush to take refuge to the west. It was accepted warmly and equipped with what it needed (I think the staff of the American University of Beirut served to form this West-Ahbash negotiations). The Ahbash then, to make the westerns please more, starts blaspheming past scholars whom it thought “the architects of militant Islamism”. The story goes then, and with the September 11/2001 attacks, Ahbash got the greatest chance where it would have to win a big trophy from the west for being “the true Muslims who can live with west in the future world”. This was the clue as to why Sayyid Qutb and other revivalists became the chief enemies of Ahbash jama’a in addition to their old enemies like Sheikhul Islam ibn Teymiyyah and Sheikh Muhammad ibn Abdul-Wahhab.
So, I definitely believe that the rumor of “Ahbash-west connection” is not only a rumor. It’s one piece of the group’s involvement in multi million conspiracy projects. The target is not to demolish the group called “Wahhabiya” whom the west and “Ahbash” accused as “the proponents of Militant Islam”.  But it is Islam itself.
Today, what makes us sad is not the enmity of the west. It is Ahbash’s being the only groups who call themselves “Muslim” but serve the western interests. Since the westerns singled out Islam as their “fierce enemy”, the Muslims of the world (both Sunni and Shi’a) have come close to each other to voice against the aggressors. But “Ahbash” is entering to all Muslim communities and making them to fight each other, then through, fulfilling the interest of the west. The Ahbashi’s dictation of the word “Wahhabiya… Wahabiyya…” has no other objective except serving the interest of the west and keeping their version of Islam in place. So what is the solution?
Allah knows the solution but be sure that He protects His religion and His Party (Muslims).
About these ads